ለሁሉም መገናኛ ብዙሃን (የዜና ሽፋን እንዲሰጠን ስለመጠየቅ)
ተቋማችን ከሃገር በቀል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግብዓቶች (ትራንስፎርመር፣ ኬብል፣ ኮንዳክተርና ሌሎች) አምራቾችና አቅራቢዎች ጋር ነገ ሚያዚያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ ያካሂዳል፡፡
ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በሂልተን ሆቴል በሚካሄደው በዚህ የምክክር መድረክ ላይ ተገኝታችሁ የዜና ሽፋን እንድትሰጡን የተለመደ ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡