#መልካም_የመለየት_በዓል
ለመላው ቤተሰብና ወዳጆቻችን በሙሉ፥
ይህ የተወደደው ቀን ከብዶን የከረመው የተንከባለለበት፤ ያስፈራን የተገፈፈበት፤ የለም ብለን ያስደነገጠንን ደግሞ ህያው ሆኖ ያገኘንበት ታላቅ ዕለት ነውና ዛሬም እንደገና ትንሳኤ ይሁንልን።
“ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥” ሉቃስ 24፥2
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”
— ማርቆስ 16፥6
ሱራፌል እና ቃልኪዳን(እያ)
━━━━⊱✿⊰━━━━━
@gtmmbetsega @elgraceministry
@Elgracebot @surtsega
@surafeltsegamets