ይሄ በመንግስት የተወሰደ እርምጃ ትክክለኛ እና ወቅቱን የጠበቀ ነው
ቡሩንዲ ወታደራቿን ልታስወጣ ስለሆነ የኢትዮጵያ ሀይልን ከአፍሪካ ህብረት የተልእኮ ጦር ጋር ቀላቅሎ በሶማልያ ለማቆየት መልካም አጋጣሚ ነው። የዛሬ አመት በዚህ ሳምንት የተፈፀመው የዲፕሎማሲ ስብራትን ለመጠገን የተወሰደ ጥሩ አካሄድ ነው።
በሌላ በኩል የፑንትላንድ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ወደ ግዛቲቱ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ምንም ታክስ እንዳይከፍሉ እና ታርጋ ሳይቀይሩ እንዲንቀሳቀሱ ፈቅዷል፣ ይህም ራሱን የቻለ ጥቅም አለው ተብሎ ይታሰባል።
@EliasMeseret