ዝክረ ቅዱሳንን ተማሩ፤ እንማር!!!
❀እንኳን አደረሳችሁ!❀
ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አብላርዮስ አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ።
ብፁዕ አባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘዔለ ገዳማተ እምኀበ እግዚኡ ይንሣእ እሴተ ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ በፍሥሓ ወበሰላም።
✝ለ ፳፻፲፯ የቤት ሥራ የሚሆኑ ፭ መልእክቶች
፩.ለጸሎት ተነሱ
፪.ክርስትናን መኖርን እንጀምር
፫.የእውነት ንስሐ ያስፈልገናል
፬.ካቆሸሸን ማኅበራዊ ሚዲያ ጥቂት እንራቅ
፭.ትልቁ መከራ እንዳያገኘን
ነቢያት ወሐዋርያት፥ ጻድቃን ወሰማዕት፥ ደናግል ወመነኮሳት፥ አዕሩግ ወሕጻናት፥ ገዳማውያን ወሊቃውንት፥ ሰአሉ ለነ ኩልክሙ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት።✝
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት።✝
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/enabib