+አብያተ ክርስቲያናትም ተቃጥለው አለቁ:: በዚሀ ጊዜ ቅዱስ ቴዎናስ እየዞረ ሕዝቡን ያጸና ነበር:: በተለይም የእመቤታችንን ቤተ ክርስቲያን አንጾ ለሕዝቡ ያቆርብ: ያስተምር ነበር::
+በዘመነ ሲመቱ ተፍጻሜተ ሰማዕት ቅዱስ ዼጥሮስን ጨምሮ ብዙ አርድእትን አፍርቷል:: ሥልጣነ እግዚአብሔር ጋርዶት ስለ ነበር አገልግሎቱን ፈጽሞ በዚህ ቀን ዐርፏል::
=>የጻድቅ ሰው አቤል አምላከ የውሃቱን ይስጠን:: የዋሃንን ያብዛልን:: ከበረከቱም ይክፈለን::
=>ጥር 2 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ አቤል ጻድቅ
2.ቅዱስ ቴዎናስ ሊቀ ዻዻሳት
3.ቅዱስ አላኒቆስ ሰማዕት
4.ቅድስት ሳቤላ ነቢዪት
5.ቅዳሴ ቤታ ለድንግል (በደብረ አባ ሲኖዳ)
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ
2.ቅዱስ ኢዮብ ጻድቅ ተአጋሲ
3.ቅዱስ አባ ዻውሊ ገዳማዊ (ታላቁ)
4.ቅዱስ ዮሐንስ ነቢይ (መጥምቀ መለኮት)
5.ሊቁ አባ ሕርያቆስ
6.ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ
=>+"+ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ: የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው . . . አቤል ከቃየን ይልቅ የሚበልጥን መስዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ:: በዚህም እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት:: ሞቶም ሳለ በመስዋዕቱ እስከ አሁን ይናገራል:: +"+ (ዕብ. 11:1)
>