ቅድስት ሳቤላ ጥር ፪
✝ ከክርስቶስ ልደት 500 ዓ/ዓ በፊት የተነሳች፡፡
✝ እስራኤላዊ የዘር ሐረግ ህርቃል ህርቃሎስ ለሚባል ሰው ልጁ የሆነች፡፡
✝ ኤፌሶናዊት 292 እድሜ የኖረች፡፡
✝ ከፈጣሪዋ ህልም የመተርጎም ጥበብ የተቸራት፡፡
✝በሮሙ ንጉስ እስክንድሮስ ዘመን መቶ ጠቢባነ ሮም ተመሳሳይ ህልምን 9አይነት ፀሐዮችን አይተው የሚተረጉምላቸው አጥተው፡፡ ዝናዋን የሚያውቁ ከኤፌሶን አስጠርተዋት፡፡
✝እርሷም ፈጣሪዋን በጸሎት ጠይቃ ህልማቸውን በዝርዝር ተርጉማላቸዋለች፡፡
✝ከ9ኙ ፀሐይ በ6ተኛው በደንብ ሐተታ እንደሰጠችበት ይነገራል ይሄውም ሰለነገረ ልደቱ እና ሞቱን ነግራቸው፡፡
✝የሚገርመው በመጨረሻ የሮምን አገር ለእግዚአብሔር እንድትገዛ ያደረገች እግዚአብሔር ቅድስና ጸጋን ያበዛላት ድንቅ እናት ነች በእውነት በረከቷ ይደርብን በጸሎቷ ይማረን፡፡
"ቅድስቷን የመሰሉ እናቶችን ለእኛም በኃጢአት አዚም ለተኛን አያሳጣን፡፡
ምንጭ:- #ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
mhr Dn Yordanos Abebe ካስተማረው፡፡
ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/enabib