Forward from: ✟እንዘምር✟
✟መዳኒት ወልደሽ✟
መዳኒት ወልደሽ ዳንኩኝ ከህመሜ
እረፍቴን ወልደሽ ሰፍኗ ሰላሜ
ልዩ ነሽ ድንግል እፁብ ነሽ ለኔ
ልቤ አይረሳሽ በእድሜ ዘመኔ
ማነው እናቴ ያልወደደሽ
በልቡ ፅላት ያላተመሽ
ደጏ እመቤት ገበናን ሸፋኝ
በርትቼ ቆምኩኝ ምልጃሽ ደግፋኝ
እምዬ ያንቺን ውለታ
አረሣው ጠዋትም ማታ
ዘመኔን አከብርሻለሁ
ስወድሽ ሁሌ እኖራለሁ
አዝ____________________
የቤቴ ውበት የእልፍኜ ማማር
እንዴት ይድከመኝ ላንቺ መዘመር
ያስጨነቀኝን ያን መከራዬ
ዛሬ ግን የለም ወድቋል ከላዬ
ዜማዬ ፍፁም አያልቅም
ለእናቴ ለድንግል ማርያም
አለጠግብም ባዜምልሽ
ቤዛዬን ስለወለድሽ
አዝ___________________
ንጉስ መርጦሻል ከሴቶች ሁሉ
ንፅህት ይሉሻል ትውልድ በሙሉ
በስጋም በነብስ እንከን የለብሽ
የጌታ ዙፋን ማደርያ ሆነሽ
ወደድኩሽ ስለዚህ እናቴ
በእቅፍሽ አለ አባቴ
እየሱስ ስሙን ብለሻል
ጠላቴን አሳፍረሻል
አዝ______________________
ግቢ ከቤቴ ተከፍቷል በሬ
ይሸፈን ባንቺ የከፋው ግብሬ
የጎደለኝን ድንግል ታውቂያለሽ
ገና ሳልነግርሽ ትረጂኛለሽ
ለሰጠኝ አንቺን እናቴ
ይመስገን ይክበር አባቴ
አይዝልም ፍፁም ልሳኔ
የመዝሙር ይሁን ዘመኔ
እ_____ን______ዘ______ም______ር
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
እ______ን_______ዘ_______ም____ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche
መዳኒት ወልደሽ ዳንኩኝ ከህመሜ
እረፍቴን ወልደሽ ሰፍኗ ሰላሜ
ልዩ ነሽ ድንግል እፁብ ነሽ ለኔ
ልቤ አይረሳሽ በእድሜ ዘመኔ
ማነው እናቴ ያልወደደሽ
በልቡ ፅላት ያላተመሽ
ደጏ እመቤት ገበናን ሸፋኝ
በርትቼ ቆምኩኝ ምልጃሽ ደግፋኝ
እምዬ ያንቺን ውለታ
አረሣው ጠዋትም ማታ
ዘመኔን አከብርሻለሁ
ስወድሽ ሁሌ እኖራለሁ
አዝ____________________
የቤቴ ውበት የእልፍኜ ማማር
እንዴት ይድከመኝ ላንቺ መዘመር
ያስጨነቀኝን ያን መከራዬ
ዛሬ ግን የለም ወድቋል ከላዬ
ዜማዬ ፍፁም አያልቅም
ለእናቴ ለድንግል ማርያም
አለጠግብም ባዜምልሽ
ቤዛዬን ስለወለድሽ
አዝ___________________
ንጉስ መርጦሻል ከሴቶች ሁሉ
ንፅህት ይሉሻል ትውልድ በሙሉ
በስጋም በነብስ እንከን የለብሽ
የጌታ ዙፋን ማደርያ ሆነሽ
ወደድኩሽ ስለዚህ እናቴ
በእቅፍሽ አለ አባቴ
እየሱስ ስሙን ብለሻል
ጠላቴን አሳፍረሻል
አዝ______________________
ግቢ ከቤቴ ተከፍቷል በሬ
ይሸፈን ባንቺ የከፋው ግብሬ
የጎደለኝን ድንግል ታውቂያለሽ
ገና ሳልነግርሽ ትረጂኛለሽ
ለሰጠኝ አንቺን እናቴ
ይመስገን ይክበር አባቴ
አይዝልም ፍፁም ልሳኔ
የመዝሙር ይሁን ዘመኔ
እ_____ን______ዘ______ም______ር
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
እ______ን_______ዘ_______ም____ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche