አፍሬ አላውቅም
አፍሬ አላውቅም ለ'ንቺ ነግሬ
ቤቴ ሙሉ ነው ጽኑ ነው ቅጥሬ
'ኪዳነምህረት ዘውትር የምለው
ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነው/2/
ችግር ይሸሻል አንቺን ስጠራ
መከራ ይቀላል ከአንቺ ሳወራ
ንዒ ንዒ ስል ምትደርሽ ፈጥነሽ
አለሁ የምትይኝ የልቤን አውቀሽ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
አዝ________
ከጎጆዬ ገብተሽ ጣፈጠ ሕይወቴ
ሰላም በዛልኝ ጸና ጉልበቴ
እንደወይን ጣፈጠ መናኛው አልፎ
በሕይወት መጽሐፍ ስሜ ተጽፎ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
አዝ________
የእኔ መታወቅያ ሰንደቅ አርማዬ
የምማጸንብሽ ነሽ ከተማዬ
መች ጠግቤ አውቃለሁ አንቺን አወድሼ
እኔ በአብይ ቃል ልጥራሽ መላልሼ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
አዝ________
በደስታ እሞላለሁ ብመጣም አዝኜ
ኪዳነምህረት አልኩ በስስት ሆኜ
ቁስሌን ፈውሰሻል መድኃኒትን ወልደሽ
እናት ሆነሽኛል ለእኔ ተሰጥተሽ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ተመስገን ቁ.2 አልበም
እ_ን_ዘ_ም__ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን_ዘ_ም__ር
አፍሬ አላውቅም ለ'ንቺ ነግሬ
ቤቴ ሙሉ ነው ጽኑ ነው ቅጥሬ
'ኪዳነምህረት ዘውትር የምለው
ውለታሽ በዝቶ ፍቅርሽ ገዝቶኝ ነው/2/
ችግር ይሸሻል አንቺን ስጠራ
መከራ ይቀላል ከአንቺ ሳወራ
ንዒ ንዒ ስል ምትደርሽ ፈጥነሽ
አለሁ የምትይኝ የልቤን አውቀሽ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
አዝ________
ከጎጆዬ ገብተሽ ጣፈጠ ሕይወቴ
ሰላም በዛልኝ ጸና ጉልበቴ
እንደወይን ጣፈጠ መናኛው አልፎ
በሕይወት መጽሐፍ ስሜ ተጽፎ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
አዝ________
የእኔ መታወቅያ ሰንደቅ አርማዬ
የምማጸንብሽ ነሽ ከተማዬ
መች ጠግቤ አውቃለሁ አንቺን አወድሼ
እኔ በአብይ ቃል ልጥራሽ መላልሼ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
አዝ________
በደስታ እሞላለሁ ብመጣም አዝኜ
ኪዳነምህረት አልኩ በስስት ሆኜ
ቁስሌን ፈውሰሻል መድኃኒትን ወልደሽ
እናት ሆነሽኛል ለእኔ ተሰጥተሽ
'ምስጢሬን በምስጢር የምነግርሽ
ኪዳነምህረት ሰሚ ነሽ/2/
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ተመስገን ቁ.2 አልበም
እ_ን_ዘ_ም__ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን_ዘ_ም__ር