አልጠግብም
አልጠግብም ባመሰግንህ ለእኔ ያረከው ብዙ ነው/2/
ምሕረትህን አይቻለሁ ማዳንህን ቀምሻለው/2/
መላዕክትህ ቆመው በመንበሩ ዙርያ
ይዘምሩልሃል ብለው ሃሌሉያ
መዝሙር ሃይላቸው ነው ምግባቸው ምስጋና
በነሱ ላይ አንተ ሰልጥነሃልና
አዝ_______
ምሕረትህን አይቼ እንዳላየ ስሆን
ጠዋት አመስግኜ ማታ ላይ ሳማርር
ባህሩ ተከፍሎ በደረቅ ካለፍኩኝ
በኢያሪኮ ቅጥር እንድታመን እርዳኝ
አዝ_______
ጉልበቴ አንተነህ ማሸነፊያ ቀስቴ
ማዳንህን አይቶ አፈረ ጠላቴ
በዮርዳኖስ ማዶ በክፋት ሲያወሩ
ባህሩን ስትከፍለው አይተው ተሸበሩ
አዝ_______
ከንፈሮቼን ክፈት ላውራው ምስጋናህን
ሳላቋርጥ ላውጅ የማዳን ስራህን
የመስቀሉን ነገር የፍቅርህን ዋጋ
ለፍጥረት ልመስክር በሰጠኸኝ ጸጋ
አዝ_______
ቀኝህና ክንድህ ምሕረትህ ባይረዳኝ
ጥበብና ሃይሌ ዛሬ መች አሳየኝ
እንዳመሰግንህ አግዘኝ አባቴ
በፊትህ መኖር ነው ዘለአለም መሻቴ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ተመስገን ቁ.2 አልበም
እ__ን_ዘ_ም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን__ዘ__ም_ር
አልጠግብም ባመሰግንህ ለእኔ ያረከው ብዙ ነው/2/
ምሕረትህን አይቻለሁ ማዳንህን ቀምሻለው/2/
መላዕክትህ ቆመው በመንበሩ ዙርያ
ይዘምሩልሃል ብለው ሃሌሉያ
መዝሙር ሃይላቸው ነው ምግባቸው ምስጋና
በነሱ ላይ አንተ ሰልጥነሃልና
አዝ_______
ምሕረትህን አይቼ እንዳላየ ስሆን
ጠዋት አመስግኜ ማታ ላይ ሳማርር
ባህሩ ተከፍሎ በደረቅ ካለፍኩኝ
በኢያሪኮ ቅጥር እንድታመን እርዳኝ
አዝ_______
ጉልበቴ አንተነህ ማሸነፊያ ቀስቴ
ማዳንህን አይቶ አፈረ ጠላቴ
በዮርዳኖስ ማዶ በክፋት ሲያወሩ
ባህሩን ስትከፍለው አይተው ተሸበሩ
አዝ_______
ከንፈሮቼን ክፈት ላውራው ምስጋናህን
ሳላቋርጥ ላውጅ የማዳን ስራህን
የመስቀሉን ነገር የፍቅርህን ዋጋ
ለፍጥረት ልመስክር በሰጠኸኝ ጸጋ
አዝ_______
ቀኝህና ክንድህ ምሕረትህ ባይረዳኝ
ጥበብና ሃይሌ ዛሬ መች አሳየኝ
እንዳመሰግንህ አግዘኝ አባቴ
በፊትህ መኖር ነው ዘለአለም መሻቴ
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ተመስገን ቁ.2 አልበም
እ__ን_ዘ_ም_ር
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
@enzmrbellta ~ @enzmrbellta
እ_ን__ዘ__ም_ር