EOTC መጻሕፍት


Channel's geo and language: Ethiopia, English


"መጽሐፍትን አንብቡ፤ ከእነርሱም ዕውቀትን ቅሰሙ" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
​በዚህ ቻናል፦
📜 ጥንታዊ የቤተክርስቲያን መጻሕፍት
✨ የቅዱሳን አባቶች ገድላትና ድርሳናት
📚 የነገረ መለኮት እና የታሪክ መጻሕፍት ያገኛሉ።
ዓላማችን፦ ማንበብ ትውልድን ያንጻል!
https://telega.io/c/EOTCblogs

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


መጽሐፈ_ታሪክ_ወግሥ_አፈወርቅ_ተክሌEOTC_መጻሕፍት.pdf
9.3Mb
✍️ርዕስ፦ መጽሐፈ ታሪከ ወገሥ

✍️​አዘጋጅ፦ መምህር አፈወርቅ ተክሌ (የቅኔ መምህርና ሰባኬ ወንጌል)

📚​ይዘት፦ የቤተክርስቲያን ታሪክን፣ የቅዱሳን አባቶችን ታሪክና ገድል፣ እንዲሁም የተለያዩ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ክስተቶችን በሰፊው የሚያብራራና የሚያስተምር መጽሐፍ ነው።

📚​የገጽ ብዛት፦ 225 ገጾች
⌨️​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.
✍️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


ሰላም_ለፍልሰተ_ሥጋኪ፡_ገብረ_ሥላሴ_EOTC_መጻሕፍት.pdf
649.7Kb
​🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕

​ዛሬ ነሐሴ ፲፮ የእመቤታችን የሥጋዋ ፍልሰትና ዕርገት የሚከበርበት ታላቅ የበዓል ቀን ነው።

በዚህ በተቀደሰ ዕለት የሚጸለየውን «ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ» የተሰኘውን ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉ ፒዲኤፍ (PDF)

ግዕዝ ከአማርኛ ትርጉሙ ጋር ጎን ለጎን የቀረበ በመሆኑ ምስጢሩን እያስተዋሉ ለመጸለይ እጅግ ይመቻል።

​📥PDF አውርዳችሁ በመጸለይ የእመቤታችንን በረከት ያግኙ፤ ለወዳጆቻችሁም አጋሩት❕

#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


Forward from: Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
☦️☦️
☦️☦️
☦️☦️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ደብረ ታቦር ምን ማለት ነው
"ደብረ ታቦር" ማለት የታቦር ተራራ ማለት ሲሆን፤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚሁ ተራራ ላይ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢረ መለኮቱን (ብርሃነ መለኮቱን) የገለጠበት ታላቅ አበይት ከሚባሉት ዘጠኙ የጌታ በዓላት አንዱ ነው።

ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው
"ቡሄ" ማለት ቦሄ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን "ብርሃን፣ ጽሁ፣ ደማቅ" ማለት ነው።

ጌታችን በታቦር ተራራ ላይ የተገለጠበትን መለኮታዊ ብርሃን የሚያስታውስ ነው (ማቴ. 17፡1-9)። በተጨማሪም "ቡሄ" ማለት የክረምቱ ጨለማ አልፎ የብርሃንና የደስታ ጊዜ መቃረቡን የሚያበስር በዓል ነው።

የችቦው ምስጢር፦ በታቦር ተራራ ላይ የታየውን መለኮታዊ ብርሃን ለማሰብ ነው።

የሙልሙል ዳቦው ምስጢር፦ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ተራራው ሲወጡ እናቶቻቸው ስንቅ አዘጋጅተው የላኩላቸውን የፍቅርና የእንግዳ ተቀባይነት ባህል ለማሰብ ነው።

​አምላካችን እግዚአብሔር የበዓሉን በረከትና ረድኤት ለሁላችንም ያብዛልን፤ በሃይማኖትና በምግባር አጽንቶ በሰላም ያቆየን❕

🕯መልካም የደብረ ታቦር በዓል


​💡 ለወዳጆቻችሁ Share አድርጉት❕ Like (👍🙏❤️) ማድረጋችሁንም አትርሱ❕

  ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖
   ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖


ይቀላቀሉን ጠቃሚና መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናሎቻችን

​🕯 Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ስንክሳር፣ የቅዱሳን ታሪክ እና የሕይወት ምክሮችን ለማግኘት፡
👉 Join Channel

​🎶Orthodox Mezmur Channel
መንፈስን የሚያድሱ የተመረጡ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራትን ለማዳመጥ፡
👉 Join Channel

​📚EOTC መጻሕፍት
ጥንታዊና መንፈሳዊ የቤተክርስቲያን መጻሕፍትን በPDF ለማግኘትና ለማንበብ፡
👉 Join Channel

​📰እንኳር ዘገባ | Ankwar Zegeba
ወቅታዊ መረጃዎችን፣ ማህበራዊ ሁነቶችን እና አገራዊ ትንታኔዎችን ለመከታተል፡
👉 Join Channel

​📈FETAN CRYPTO
የቅርብ ጊዜ የክሪፕቶ መረጃዎችን፣ ትንታኔዎችን እና የትሬዲንግ ሲግናሎችን ለማግኘት፡
👉Join Channel

🙏​መልካም ቆይታ ከቻናሎቻችን ጋር


📚ሕይወተ_ማርያም_ድንግል_📚_EOTC_መጻሕፍት_.pdf
4.0Mb
✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ማርያም ድንግል📖

✍️​አዘጋጅ፦ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መክብብ (በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት የቅኔ ጉባኤያት መምህር)

✍️​ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሪክ፣ ከዓለም በፊት ስለ ነበረው ምስጢር፣ ክብሯ፣ አማላጅነቷና መንፈሳዊ ድንቅ ሥራዎቿ በጥበብና በትምህርት የሚያብራራ መጽሐፍ ነው።

🗒​የገጽ ብዛት፦ 90 ገጾች

🗓​ዕትም ዓመት፦ ፪፰፻፮ (2006) ዓ.ም.

⌨️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


(መጽሐፈ አርጋኖን)EOTC መጻሕፍት.pdf
1.3Mb
✍️📕ርዕስ፦ መጽሐፈ አርጋኖን (የእመቤታችን ምስጋና በከበሮ)

✍️​ደራሲ፦ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተደሰሰ)

📖​ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ምስጋና፣ ክብር፣ ድንግልና እና ምስጢረ ተዋሕዶ በሰፊው የሚያብራራና በሳምንቱ ዕለታት ተከፋፍሎ የሚጸለይ ጥልቅ መንፈሳዊ ድርሰት ነው።

✍️​የገጽ ብዛት፦ 98 ገጾች

📝​ቋንቋ፦ የአማርኛ ትርጉም

#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


📚አሐቲ_ድንግል_📚EOTC መጻሕፍት1.pdf
262.5Mb
ርዕስ፦ አሐቲ ድንግል📖

✍️​ደራሲ/አዘጋጅ፦ በአባ ገብረ ኪዳን ጊዮርጊስ (የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቄርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም የ፯ቱ ጉባኤያት መጻሕፍት ምስክር መምህር)

✍️​ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሯን፣ ድንግልናዋንና አማላጅነቷን በኦርቶዶክሳዊ የነገረ-መሎኮት ትምህርት እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስና ከሊቃውንት ምስክርነት አያይዞ የሚያብራራ መንፈሳዊ መጽሐፍ ነው።

📚​የገጽ ብዛት፦ 316 ገጾች

⌨️​ዕትም ዓመት፦ የመጀመሪያው ዕትም 2006 ዓ.ም. / ሁለተኛው ዕትም ጥቅምት 2017 ዓ.ም.

✍️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ


#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ

​ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው።

​ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን ሲገሰግሱ፣ ታቦት ሰርተው በደስታ ሲዘምሩና ምጽዋት ሲካፈሉ ማየት የፍልሰታን በረከት ልዩ ያደርገዋል።

እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

​መልካም ወሬንና መንፈሳዊ በረከትን ማካፈል ትልቅ በጎነት ነው❕
ይህንን የተባረከ የመልካም ምኞት መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።

#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


🕯             🕯                  🕯
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

#EOTC_መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


የወጣቶች ሕይወት 4.PDF
3.3Mb
✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት)
ክፍል 4

📝ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ

📝ይዘት፦ በዚህ ክፍል ስለ ወጣቶች የአለባበስ ሥነ-ስርዓት፣
መንፈሳዊ ልብሶች፣ እንዲሁም ከዘመናዊ የፋሽንና የትዕቢት አ አለባበስ ራሳቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው በመንፈሳዊ ዕይታ በሰፊው ያብራራል።


📘የገጽ ብዛት፦ 37 ገጾች

⌨️ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም

✍️የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


የወጣቶች ሕይወት 3.PDF
2.5Mb
✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት) ክፍል ሦስት (፫)

✍️​ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ

📄ይዘት፦በዚህኛው ክፍል (በምዕራፍ ስምንት) ስለ “ድንግልና” ምንነት በሰፊው ያብራራል።

ድንግልና ምን ማለት እንደሆነ፣ ማኅተመ ድንግልና ምን እንደሆነ፣ እንዲሁም የወንዶችና የሴቶች ድንግልናን በመንፈሳዊና በሥነ-ሕይወታዊ (ባዮሎጂካል) እይታ በጥልቀት ይተነትናል።

📚​የገጽ ብዛት፦ 48
⌨️​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.
✍️​የታተመበት ቦታ፦ ዲስ አበባ

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


የወጣቶች ሕይወት 2.PDF
1.2Mb
✍️ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት)
ክፍል ሁለት (፪)

✍️​ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ

📌​ይዘት፦የወጣቶችን ሕይወትና ፈተናዎች የሚዳስስ ሲሆን፣ በተለይም በዚህ ክፍል (በምዕራፍ አራት) “ግብረ አውናን
” ስለሚባሉ የዝሙት ፈተናዎች፣ ስለ ኃጢአት አስከፊነትና ከመንፈሳዊ መሪዎች ጋር በመማከር ስለሚገኝ መፍትሔ በሰፊው ያብራራል።


📚​የገጽ ብዛት፦ 32 ገጾች

📆​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.

🗓​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


የወጣቶች ሕይወት 1.PDF
1.0Mb
📝ርዕስ፦ ሕይወተ ወራዙት (የወጣቶች ሕይወት)
ክፍል አንድ ፩

✍️​ደራሲ፦ ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ

✍️​ይዘት፦ የወጣቶችን መንፈሳዊ ሕይወት፣ ሥነ-ምግባርና በዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን በሃይማኖታዊ እይታ የሚዳስስ መጽሐፍ ነው።

🗒​የገጽ ብዛት፦ 30 ገጾች

⌨️​ዕትም ዓመት፦ 1997 ዓ.ም.
✍️​የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


🙏ለመንፈሳዊ ሕይወት ጥንካሬና ለነፍስ እረፍት የትኞቹን መጻሕፍት ማንበብ ይበልጥ ይመረጣል❔
Poll
  •   ​🔹 የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶችና ተግሣጻት
  •   ​🔹 የቅዱሳን አባቶች ድንቅ የሕይወት ታሪክና ገድላት
  •   ​🔹 የጸሎት፣ የትርጓሜና የሃይማኖት መጻሕፍት
  •   ​🔹 ሁሉንም አነባለሁ (ከመንፈሳዊ ማዕዱ አልጠግብም)
230 votes


መድሎተ ዓሚን አድማሱ ጀንበሬ (1).pdf
6.0Mb
📝ርዕስ፦ መድሎተ አሚን፦ የሃይማኖት ሚዛን
✍️አዘጋጅ፦ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ
📕​ይዘት፦ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን እምነትና ሥርዓት የሚያስረዳ፣ የሚከላከልና ማብራሪያ የሚሰጥ ጥንታዊ የሃይማኖት መጽሐፍ ነው።
📚​የገጽ ብዛት፦ 46 ገጾች
⌨️ዕትም ዓመት፦
​መጀመሪያ የታተመው፦ ነሐሴ ፭ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም. (በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት እና በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ዘመን)
​በድጋሚ የታተመው፦ ነሐሴ ፭ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. በትነሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


የበገና መማሪያ መጽሀፍ.pdf
17.5Mb
✍️ርዕስ፦ የበገና መማሪያ (፩ኛ መጽሐፍ - ተሻሽሎ የቀረበ)

✍️​ደራሲ፦ መምህር ሲሳይ ደምሴ ገብረጻድቅ

ይዘት፦ ከ750 በላይ የበገና ድርደራዎችን የያዘ፣ የበገና አደራደርና አዘማመድን በቀላሉ የሚያስተምር መጽሐፍ።

📚​የገጽ ብዛት፦ 73

⌨️​ዕትም ዓመት፦ መስከረም 2009 ዓ.ም. (የመጀመሪያው ዕትም 2003 ዓ.ም.)

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


ፍቅር-በአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ.pdf
29.3Mb
📚​የመጽሐፉ ርዕስ፦ ፍቅር (የበጎነት ሥራዎች ሁሉ ቁንጮ)
📕
ደራሲ፦ የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

ተርጓሚ፦ አያሌው ዘኢየሱስ
የሽፋን ስዕል፦ በአባ ዘኢየሱስ
የታተመበት ዓመተ ምሕረት፦ ሚያዝያ ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. (1999 ዓ.ም.)
የታተመበት ቦታ፦ አዲስ አበባ
📖የገጽ ብዛት ፦304

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:


አረጋዊ መንፈሳዊ EOTCBlogS.pdf
17.8Mb
📌አረጋዊ መንፈሳዊ (የነፍስ ምግብ ለወጣቶችና ለእናቶች)

​በትዳር፣ በልጆች አስተዳደግና በዕለት ተዕለት የሕይወት ውክቢያ ውስጥ ለምትደክሙ እናቶች፤ እንዲሁም በዚህ አስቸጋሪ ዘመን መንገዳችሁ ለጠፋባችሁ ወጣቶች ሁሉ እውነተኛ የልብ ሰላም የሚሰጥ ታላቅ መጽሐፍ!

ለእናቶች፦ በቤትዎ ውስጥ እውነተኛ ፍቅርን ለመሙላትና የጸሎት ሕይወትዎን ለማጠናከር ጽኑ ብርታት ይሆናል።

ለወጣቶች፦ አእምሮን ከምድራዊ ጭንቀት አውጥቶ፣ ሕይወትን በበጎ ሥነ ምግባርና በቅድስና ለመምራት የሚረዳ የበረሃ ጥበብ ነው።

​📥ሕይወታችሁን በበረከት ለመሙላት መጽሐፉን ከታች ባለው ሊንክ አውርዳችሁ ያንቡት፤ ለሌሎችም በማጋራት መልካም አሻራችሁን አሳርፉ!

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTCblogs 💚   
   💛 @EOTCblogs 💛   
   ❤ @EOTCblogs ❤   
       |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|


መድሎተ ፅድቅ @Eotc_Blogs.PDF
19.3Mb
​📚መጽሐፍ፦ "መድሎተ ጽድቅ" (የእውነት ሚዛን)
✍️አዘጋጅ፦ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

​ይህ መጽሐፍ እንዲሁ የሚታለፍ ሳይሆን፣ የእምነታችንን መሠረት በምክንያትና በማስረጃ አስደግፎ አጥርቶ የሚያሳይ የነገረ መለኮት (Theology) ማስተማሪያ ነው❕

​💡ምን ላይ ያተኩራል
የእምነታችን ምሰሶ፦
ስለ ሥላሴ እና ነገረ ሥጋዌ (የሰው መሆን) ምስጢር ጥልቅ ማብራሪያ።

የቅዱሳን ክብር፦
ስለ ድንግል ማርያምና ስለ ቅዱሳን አማላጅነት የሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ።

የሥርዓት መሠረት፦
ስለ ታቦት እና ስለ ቅዱሳት ሥዕላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምስክርነት።

የትውፊት ኃይል፦
የቤተክርስቲያን ታሪክና የሊቃውንት ትርጓሜዎች ለእኛ ያላቸው ጥቅም።

​እውቀትህን ለማሳደግና እምነትህን በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት ዛሬውኑ ማንበብ ጀምር❕ እናቶችም ለልጆቻችሁ የሚሆን እውቀት የምትቀስሙበት ድንቅ መጽሐፍ ነው።

#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTC_blogs 💚   
   💛 @EOTC_blogs 💛   
   ❤ @EOTC_blogs ❤   
       |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|


ፍትሐ-ነገሥት-ንባቡና-ትርጎሜው.pdf
7.8Mb
📕ፍትሐ ነገስት📕


#አቅራቢ ፦EOTC መጻሕፍት📚

      |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀|
   💚 @EOTC_blogs 💚   
   💛 @EOTC_blogs 💛   
   ❤ @EOTC_blogs ❤   
        |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:

20 last posts shown.