⭕ #የረመዷን_ትሩፋቶች
ጾም ከኢስላም ማዕዘናቶች መካከል አንዱ ሲሆን የሚያስገኛቸው ፋይዳዎችና በረከቶች በርካታ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ፋይዳዎች መካከል የአላህ መልክተኛ ﷺ በሐዲሳቸው የተናገሩት አንዱ ነው፡፡
"من صام رمضان إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه" البخاري: ٣٨، مسلم: ٧٥٩
“ከአላህ ዘንድ የሚገኘውን አጅር ታሳቢ አድርጎ እና አምኖ የረመዷንን ጾም የጾመ ከዚህ በፊት ያለፈው ወንጀሉ ይሰረዝለታል፡፡” (ቡኻሪ: 38, ሙስሊም: 759)
ጾም በመጾም የሚገኘው ምንዳ ወይም አጅር እንደ ሰዎች ኒያ ወይም ኢኽላስ ሊለያይ ይችላል፡፡ በጾሙ መካከል ተፈጻሚ የሚሆኑ መልካም ተግባራቶች አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ሊያደርጉት ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ የጾምን አዳብና ስርዓት የሚጠብቅ እና የማይጠብቅ ከአላህ ዘንድ እኩል ደረጃ አይኖረውም፡፡
የረመዷንን ወር ከሌሎች ወሮች ለየት የሚያደርገው የሚሰሩ መልካም ተግባራት ሁሉ ምንዳቸው እጥፍ ድርብ መሆኑ ነው፡፡ በዚህም 。。。
➖
🔶 በረመዷን ወር ሙስሊሙ ሊሰራቸው የሚገቡ መልካም #ተግባራት
.
.
👇👇👇👇👇👇👇
http://telegram.me/tewihd