ለመፍትሔ ስራ የተተበተበ የሚፈታ ፡ የጓጉንቸር ራስ የከብት ሁለቱን አይኑን የአሜራ ስር የመሬዝ ስር
ነጭ ዕጣን በአንድነት ደቁሶ በጅግራ ደም ለውሶ ቢያጤሱ የተባለ ሥራይ መተት አጋንንት ሁሉ
ይሰደዳል፡፡
ለአቃቤ ርዕስ ለመሰውር ፡ የምድር እንቧይ ስር የጥቁር እንጨት ቅርፊት የድንጋይ ሽበት በሌት ወፍ ደም
ለውሶ ቢታጠን ምንም አይነካውም ከጠላትም አይን ይሰወራል፡፡
ለሀብት ፡ የሮማን ፍሬ የሴቴ ሬት ስር መስቲካ ሰም የዳክየ ላባ ላጲስ የሚባለውን ድንጋ ጨምሮ
በአንድነት ፈጭቶ ቋል በምትባል ወፍ ደም ለውሶ መታጠን ነው ለሀብት ይከውን፡፡
ለጦር መድፍነ ፀር፡ ዥንጅብል ቁንዶ በርበሬ ድኝ ደቁሶ የጥቁር ድመት ደም እና ደምክን ቀላቅለህ
ለውሰህ በአጋዛን አንጎል ጨምሮ በጠላት መንደር ቢያጨሱት ጠላት ይሸነፋል ከጨሰበት ቦታ አያልፍም፡፡
ለመስተፋቅር፡፡ የሴቴ ሬት ስር የጽጌረዳ አበባ የዝባድ ቅርፊተ በርግብ ደም ለውሶ በቁራ ራስ ለውሶ
ብትታጠን ሰብእ ኩሉ ያፈቅሩከ፡፡
ለትምህርት ፡ የአስተናግር ፵፱ፍሬ ቅርፉድ ነጭ ዕጣን መስቲካ በአውርስያ ዓቅዓቅ ደም ለውሶ በፋደት
ወይም በሸለመጥማጥ ራስ ከቶ መታጠን ነው ፍቱን፡፡
ሊፓሬዝ የተባለውን ደንጋይ ቢያጤሱት አውሬ ሁሉ ከዱር ወጥቶ ይመጣል፡፡
የእስስት ጉበቱ ከታወቀ በማጨሳ አድርገው እያጤሱ ከጣር ቢያጤሱት ዝናም ይስባል ራሱን ጨምረው
ከዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጤሱት ነጎድጓድ ያስነሳል፡፡
የአህያ ሳንባ ቢያጤሱት በጤሰበት አካባቢ ያለ ቡዳ ሁሉ ይታመማል፡፡
ቁንዶ በርበሬ ድንብላል ቢያጤሱት ልሳነ ሰብእ ይፈታል
የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቢታጠኑት ሲሳይ ይገኛል
ያፈቀሯትን ሴት ስም እስከ እናት በቀይ ጽፎ በጥቁር ሴት ፍየል ስብ ቢያጥኑት እና ቢይዙት እሺ
ትላለች፡፡፡
የጥቁር ድመት ጸጉር የምድጃ ጥላት በእስስት ደም ለውሰው ቢታጠኑት ይሰውራል መመለሻው አስቀድሞ
የጥቁር ላም ወተት አዘጋጅቶ በወተቱ መታጠብ ነው ትገለጣለህ፡፡ፍቱን ነው፡፡ አይነ ጥላ ካለ ግን
አይሰራም መጀመሪያ አይነ ጥላ ማባረሪያ ይዘህ ስራ፡፡
ክብረ ሰማይ ቢያጤሱት የሚሾር ንፋስ ይመጣል ያኔ ብትነግረው ያደርግልሀል፡፡
የጅብ ሽንኩርት ፫ጊዜ በራስ አዙረው ቢያጤሱት ቡዳ እና ልሳነ ሰብእ ካለብህ ያስለፈልፋል፡፡
@truth00011 በዚህ ታገኙኛላችሁ
ከእኔ እየወሰዱ የራሳቸው በማስመሰል ሰዎችን የሚያታልሉ የኔንም ስም የሚያጠፉ አሉና ከእነርሱ ተጠንቀቁ ትክክለኛው አካውንት የኔ ይህ ብቻ ነው።