ወይናግፍት
=======
ልክ ናችሁ ብዙዎቻችሁ ስሟን በማወቃችሁ ደስ ብሎኛል። ቀጥሎ ጥቅሟን እጽፋለሁ፦
1) ለደም ብዛት እና ለስኳር ህመም ቅጠሏን አድርቆ አድቅቆ በመፍጨት ከሻይጋ ደጋግሞ መጠቀም ነው።
2) ለጆሮ ደግፍ በሽታ አበባዋን አሽቶ እባጩን መቀባት
3) እብድ ውሻ ለነከሰው ሥሯን ወቅጦ በትንሹ ማጠጣት ነው።
ማስጠንቀቂያ ፦ በዚህ ገጽ ላይ የሚጻፉ ጥበቦችን በቀጠጥታ ካለእውቀት መጠቀም ጉዳት ሊያስከትል ይችላል!
@truth00011ሊያገኙኝ ይችላሉ