በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ወረዳ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ ዜጎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን አውጇል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ