በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት አቶ ታዬ ደንዳአ ለምስክርነት የጠሯቸው ጠ/ሚር አብይ አህመድ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፍርድ ቤት ሳይገኙ ቀርተዋል።
የፍርድ ቤቱ ፖስተኛ መጥሪያውን ይዞ ሲሄድ ጥበቃዎች መጥሪያ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ ወደ ፅህፈት ቤታቸው እንዳይገባ ተደርጎ መመለሱ ታውቋል።
የአቶ ታዬ ጠበቃ "ተራ ፖስተኛ አድርጋችሁ ለምን ተመለሰ ትላላችሁ? የፍርድ ቤት መጥሪያ መሆኑን ሲያውቁ ከበር እንዲመለስ የተደረገው የፍርድ ቤቱን መናቅ ነው" በማለት በቀጣይ ማንኛውም ዜጋ አልቀርብ ሲል ተገዶ እንደሚመጣው ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከንቲባዋ ተገደው እንዲመጡ ለፌደራል ፖሊስ ትዕዛዝ ይፃፍልኝ ሲል ጠይቋል።(መሰረት-ሚዲያ)
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ