#NationalExam
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው።
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!
-ETHIO-MEREJA-
T.me/ethio_mereja