ከአንድ ታካሚ ሆድ 57 ብረታ ብረቶች ወጡ
በሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከሁለት ሰዓት በላይ በፈጀ ቀዶ ሕክምና ከአንድ ታካሚ ሆድ 57 ብረታ ብረቶች ወጡ።
ታኅሳስ 26/2017 ዓ.ም በጎፋ ዞን ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከሁለት ሰዓት በላይ በፈጀ ቀዶ ሕክምና ከአንድ የ25 ዓመት ታካሚ ሆድ 57 ብረታ ብረቶች ወጡ።
በቀዶ ሕክምናው 28 ሚስማር፣ 8 ብሎን እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡
የአንጀት ቀዶ ሕክምናው ከ2 ሰዓት በላይ የፈጀ እንደነበረም የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል።
የቀዶ ሕክምናው በስኬት መጠናቀቁን የሆስፒታሉ አጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ሐኪም ዶ/ር ጌታነህ በላይ ገልጸዋል።
https://t.me/ethio_mereja_news