🟢 Scamming
📌 Scam ማለት ቀጥተኛው ትርጉሙ ማጭበርበር በሚለው ልንይዘው እንችላለን ወይንም ደግሞ ሀቀኝነት በጎደለው መልኩ አንድን ገለሰብ በማጭበርበር እና በማታለል ገንዘብ መውሰድ ወይም ያልተገባን ጥቅም ማግኘት ሲሆን ተግባሩም ህገወጥ ነው ❗️
📌Scam የማጭበርበር ድርጊቱ ሲሆን ያንን ድርጊት የሚፈፅመው ግለሰብ ደግሞ scammer ይባላል።
📌መጠኑ ይብዛ ይነስ እንጂ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የማጭበርበር ድርጊት የሚሰሩ ሰዎች እየተበራከቱ ሲሆን እነዚህን ግለሰቦች ለመቆጣጠር በጣም አድካሚ ስራ ሆኗል።
📌ከዚ ቀጥሎ የተለመዱ ስካም አይነቶችን እናያለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻