ብዙዎች የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ባለቤት ሆነዋል፤ በቀሩት ቀናት እርስዎም የአክሲዮን ባለቤት ይሁኑ!
❇️ የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር፣ ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 9,900 ብር (33 አክሲዮኖች)፣ ከፍተኛው 999,900 ብር (3,333 አክሲዮኖች) ነው፡፡
💁♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
🗓 ለገበያ የቀረቡት አክሲዮኖች ቀድሞው ተሸጠው ካልተጠናቀቁ እስከ ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም ይቆያል፡፡
📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia