TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
ኢትዮ - ኮን ሬድዮ ፕሮግራም/Ethio con radio program/

24 Aug, 10:20

Open in Telegram Share Report

👉 ከዛሬ ጀምሮ ከአያት 49 ወደ ፊጋ የሚወስደው መንገድ በከፊል ይዘጋል ተባለ።

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ  72 ድልድይ አካባቢ የመንገድ ጥገና ሥራ ሊካሄድ በመሆኑ መንገዱ ከዛሬ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ለትራፊክ ዝግ እንደሚደረግ አስታውቋል ።

ከአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ላይ 72 ድልድይ አካባቢ የሚካሄደው የመንገድ ጥገና ሥራ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ መንገዱን በከፊል ለትራፊክ መዝጋት እንዳስፈለገ ገልጸዋል።

የጥገና ሥራው በሚካሄድበት ወቅት በአካባቢው የትራፊክ መጨናነቅ ሊፈጠር እንደሚችል የተጠበቀ ሲሆን ለመንገድ ተጠቃሚዎች እንቅስቃሴ ችግር እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ቀድመው የጉዞ እቅዳቸውን እንዲያስተካክሉ ባለሥልጣኑ አሳስቧል።

በመሆኑም አሽከርካሪዎች በ72 ድልድይ አካባቢ ሲያልፉ ተጨማሪ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ  የትራፊክ መመሪያዎችን እንዲከተሉና በተቻለ መጠን አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ጥሪ አቅርቧል።

1.1k 0 4 1
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot