✅ይህ እስካሁን በሚድያ ምንም ያልተነገረለት የህንፃ ግንባታ መመርያ በአዲስ አበባ የግንባታ ታሪክ ከፍተኛው ተፅእኖ ፈጣሪ ይመስለኛል፣ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ ችያለሁ ❗️
መስከረም 3 ተፈርሞ ለሁሉም ክፍለ ከተሞች በተላለፈው በዚህ መመርያ መሰረት ከ15 ሜትር እና በላይ ስፋት ያላቸው መንገዶች የሚያዋስኗቸው ይዞታዎች ዝቅተኛው የቦታ ስፋት ሴት ባክ (set back) ከተቀነሰ በኋላ ቢያንስ 500 ሜትር ካሬ መሆን እንዳለበት ይደነግጋል፣ ካልሆነ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።
በሌላ በኩል በነዚህ መንገዶች ላይ ዝቅተኛው የህንፃ የጎን ስፋት (frontage) ከ20 ሜትር ያላነሰ መሆን አለበት ይላል፣ ይህም ካልተሟላ የግንባታ ፈቃድ አይሰጥም ማለት ነው።
በዚህ ምክንያት በመቶ (ምናልባትም በሺዎች) የሚቆጠሩ ግንባታዎች እንዲቆሙ እየተደረገ ነው።
https://t.me/ethioengineers1