ጓደኛቹ ምን ያክል ይወዳቹዋል ያምናቹዋል ?
"አንዱ እንዲህ ይላል፦ ጓደኛዬ ከ5 አመት በፊት ሞቷል። ስልኬ ሲጠራ የሟቹ ጓደኛዬ ቁጥር ነበር፡፡ አነሳሁት... የ10አመት ልጅ ነበር ያናገረኝ። "እንዴት ነህ አጎቴ? ሳይክል ልትገዛልኝ ትችላለህ?" አለኝ።
እኔም ግራ ተጋብቸ "ታወቀኛለህ እንዴ?" አልኩት።
ልጁም "አይ አላውቅህም። ግን የአባቴንና የጓደኛውን ፎቶ አግኝቸ ስመለከተው በፎቶው ጀርባ ላይ ስልክና መልዕክት አለ፡፡ የምትፈልጉት ነገር ካለና እኔ ከሌለሁ በዚህ ቁጥር ወደዚህ ስልክ ደውሉና ጠይቁት ይላል ለዛ ነው ሳይክል ስላስፈለገኝ የደወልኩልህ" አለኝ! ጓደኛዬን ካጣሁበት ቀን በላይ እንደ አዲስ ቁጭ ብዬ ማንባት ጀመርኩ
ሀቅ እና ድንቅ" ከyeneta tube ፌስቡክ ፔጅ የተወሰደ።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://t.me/ethio_tefer