Qatar 🇶🇦10 የኳታር አስገራሚ እውነታዎች
1. ከኳታር ህዝብ ውስጥ 97 በመቶ የሚሆነው የተማረ ነው።
2.ኳታር ከዓለማችን ሀብታም ሀገሮች አንዷ ነች።
3. ከኳታር ህዝብ 99% የሚሆነው በከተማ የሚኖር ነው።
4. ኳታር ከዓለማችን 3ኛዋ ከፍተኛ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ያላት ሀገር ነች።
5. በኳታር ምንም አይነት ጫካ የለም።
6. ኳታር በዓመት ውስጥ ካሉት 365 ቀናት በአማካይ 10 ቀናት ብቻ ዝናብ ታገኛለች።
7. ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚገመቱ የስደተኛ ሰራተኞች በኳታር ይገኛሉ በአብዛኛው ከደቡብ እስያ እና ከአፍሪካ የመጡ ናቸው።
8. ኳታር የዓለም ዋንጫን በማዘጋጀት የመጀመሪያዋ አረብ ሀገር ናት።
9. ከኳታር መሬት 5%ቱ ብቻ ነው ለግብርና የሚሆነው።
10. ከኳታር የህዝብ ቁጥር 24.7% ብቻ የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ የተቀሩት ወንዶች ናቸው። ይህም ማለት 3 ወንድ ለ 1 ሴት መሆኑ ነው።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_tefer