መዳረግ
➫አበዳሪው ከባለዕዳው የሚጠይቀውን ዕዳ በሙሉ ወይም በከፊል የከፈለ ሶስተኛ ወገን በከፈለው ዕዳ ልክ በዋናው አበዳሪ በመተካት አበዳሪው በባለዕዳው ላይ ያሉትን ልዩ መብቶች፣ በዋስትናዎችና ሌሎች ተጨማሪ መብቶች ሊሠራባቸው የሚችልበት ሁኔታ
➫አንድ ሶስተኛ ወገን አበዳሪው ከተበዳሪው የሚፈልገውን ዕዳ በመክፈል በአበዳሪው እግር የመዳረግ መብት የሚኖረው ዳረጎቱ በአበዳሪው የተፈቀደ ሲሆን ወይም በተበዳሪው የተፈቀደ ሲሆን ወይም በህግ የተፈቀደ ሲሆን እንደሆነ በዚህ ዙሪያ የተደረጉ የሥነ-ህግ ጥናቶች ይገልፃሉ፡፡ ስለሆነም የመዳረግ መብት ምንጩና መሠረቱ የአበዳሪው ፈቃድ ወይም የተበዳሪው ፈቃድ ወይም ህግ ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 39778 ቅጽ 8፣ ፍ/ህ/ቁ. 1968፣ 1969፣ 1970፣ 1974፣ 3083
🩸©ስለ-ሕግ 🩸
🛃 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🚮
🌐 t.me/Ethiolawblog 🌐