ማስታወቂያ
በፌደራል ጠበቆች ማህበር የወጣ የቅድመ ስራ ልምምድ Internship ማስታወቂያ፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ(LL. B ለተመረቃችሁ ወይም የ5ኛ ዓመት የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሆናችሁ መርሃ ግብሩን በአካል ማከናወን የምትችሉ የመጨረሻ አመት ተማሪዎች ከ 3 ወር እስከ 6 ወር ድረስ የሚቆይ የቅድመ - ሥራ ልምምድ (Internship) በማህበሩ በኩል የተመቻቸ ስለሆነ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናዉ እና ኮፒ እንዲሁም ( CV) በመያዝ በማህበሩ ጽ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ ከዛሬ ህዳር 30 ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11 2017ዓ.ም ድረስ መመዝገብ (ማመልከት) የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር