ህይወት እንደ ማስታወሻ ደብተር ናት።ሁለቱ ገፆች በፈጣሪ የተፃፉ ናቸዉ።የመጀመሪያው ገፅ የተወለድንበት ቀን ሲሆን ፤የመጨረሻው ገፅ ደግሞ የመሞቻ ቀናችን ነዉ።በመሀል ያሉትን ባዶ ገፆች በፍቅርና በመልካምነት አኛ የምንሞላቸዉ ናቸዉ።
መልካም እሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethio Matrics
መልካም እሁድ ይሁንላችሁ ✨
Ethio Matrics