አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ዐሥራ አንድ በዚህች ቀን የኤጲስ ቆጶሱ በርተሎሜዎስና የሰማዕቱ በጥላን መታሰቢያቸው ነው::
የአባቶቻችን በረከታቸው ድል የማትነሳ በክርስቶስ ደም የታነፀች ተዋሕዶ ሐይማኖታቸው ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ በእውነት አሜን::
🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝
#የሰው_ልጅ_ከሞት_በኋላ_ይህ_የምንመካበት #ሰውነት ,,,
በ3ኛው ቀን ጥፍሮቻችን ተነቅለው መውደቅ ይጀምራሉ,,,
በ 4ኛው ቀን ፀጉራችን መበስበስ ይጀምራል
በ 5ኛው ቀን አእምሮአችን በከፍተኛ ሁኔታ መበላሸት
ይጀምራል
በ 6ኛው ቀን የሆድ እቃችን በመቅለጥ በአፋችንና በተለያዩ
የሰውነታችን ቀዳዳዎች መፍሰስ ይጀምራል
በ 60ኛው ቀን ከአጥንታችን ውጪ አንዳችም ቀሪ አካል አይኖርም,,,,
ታዲያ ለዚህ ከንቱ አካል መጨካከን ፣ መጠላላት፣ መጎዳዳትና
ስስት ምን ይሰራል?
ዝናም ሀብትም እውቀትም ሁሉ ይህን የተፈጥሮ ህግ ሽሮ
አያቆመንም ቆመን ስንሄድ የማናልፍ ብርቱዎች ብንመስለም
ተሸክመን የምንዞረው በቀናት ውስጥ አፈር የሚበላውን ስጋ ነው።
ይልቅስ እንዋደድ፣ እንፋቀር ፣ በጎ ነገር እንስራ፣ ህሊናችንን የሚያስደስት ምግባር እንፈፅም።
ደስ ብሎን ውለን ደስ ብሎን እናድራለን።
🇪🇹@ethiopianorthodoxs⛪️
የአባቶቻችን በረከታቸው ድል የማትነሳ በክርስቶስ ደም የታነፀች ተዋሕዶ ሐይማኖታቸው ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ በእውነት አሜን::
🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝
#የሰው_ልጅ_ከሞት_በኋላ_ይህ_የምንመካበት #ሰውነት ,,,
በ3ኛው ቀን ጥፍሮቻችን ተነቅለው መውደቅ ይጀምራሉ,,,
በ 4ኛው ቀን ፀጉራችን መበስበስ ይጀምራል
በ 5ኛው ቀን አእምሮአችን በከፍተኛ ሁኔታ መበላሸት
ይጀምራል
በ 6ኛው ቀን የሆድ እቃችን በመቅለጥ በአፋችንና በተለያዩ
የሰውነታችን ቀዳዳዎች መፍሰስ ይጀምራል
በ 60ኛው ቀን ከአጥንታችን ውጪ አንዳችም ቀሪ አካል አይኖርም,,,,
ታዲያ ለዚህ ከንቱ አካል መጨካከን ፣ መጠላላት፣ መጎዳዳትና
ስስት ምን ይሰራል?
ዝናም ሀብትም እውቀትም ሁሉ ይህን የተፈጥሮ ህግ ሽሮ
አያቆመንም ቆመን ስንሄድ የማናልፍ ብርቱዎች ብንመስለም
ተሸክመን የምንዞረው በቀናት ውስጥ አፈር የሚበላውን ስጋ ነው።
ይልቅስ እንዋደድ፣ እንፋቀር ፣ በጎ ነገር እንስራ፣ ህሊናችንን የሚያስደስት ምግባር እንፈፅም።
ደስ ብሎን ውለን ደስ ብሎን እናድራለን።
🇪🇹@ethiopianorthodoxs⛪️