Forward from: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
የመምህራን መጨረሻ…!
"…ምንም አድርገህ፣ እንዴትም ብለህ ልትሸፍነው፣ ልትደብቀው፣ ልትከልለው፣ ልትጋርደው፣ ልትቀብረው የማትችለው የተገለጠ እውነት። ጥበብ አንዳንዴ በዚህ መልክ ሲገለጥ ደስ ይላል።
"…ከ7ተኛ ክፍል በላይ ያልዘለቀ ማይም በሚመራት ሀገር ላይ መምህራንና ትምህርት ባይወድቅ፣ እንኩሽኩሹ ባይወጣ ነበር የሚገርመው።
"…እግዚአብሔር ይሁናችሁ…🙏🙏🙏