#Manipulation
ማንኛውም ሰው ወደደም፣ ጠላም አመነም፣ አላመነም በአንድ የኔ በሚለው ወይም በሚያውቀው ሰው ቁጥጥር ውስጥ ነው። ግን ደግሞ ይህንን ሊረዳም ሆነ ሊያውቅ አይችልም ለምሳሌ: የምትወዱት አንድ ሰው ማድረግ የማትፈልጉትን ወይም መሄድ የማትፈልጉት ቦታ #ሼም አሲዞ ሊወስዳቹ/ሊያስደርጋቹ ይችላል። ይህ ሲሆን እናንተ የምታስቡት ያ ሰው እናንተን ጠይቋቹ እሺ እንዳላቹት እንጂ አስገድዷቹ እንደሄዳቹ አታውቁም ይህ የሚሆነው ደግሞ እነርሱ እናንተ በማታውቁት መልኩ ስለተቆጣጠሩዋቹ ነው። እናም ይህ ሰዎችን በማያውቁት መንገድ ለራሳቸው ጥቅም፣ፍላጎት የሚጠቀሙባቸው ሰዎች #manipulators ሲባሉ ቴክኒኩ ደግሞ #Manipulation ይባላል።
ስለዚህ በአጭሩ #manipulation ማለት የአንድ ሰው ሀሳብ/አመለካከት ላይ ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ተጽእኖ ማሳደር ወይም መቆጣጠር መቻል ማለት ነው። ይህ ቴክኒክ ለሚሰራው ሰው የሚሰጠው ጥቅም ቢኖርም የሚደረግበት ሰው ግን ነጻ እንዳይሆን እንዲሁም በራሱ መመራት እንዳይችል ያደርገዋል።