Limitless


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


We are provide(recommende)best Ai tools for any work in free.
አዳዲስ እና ነጻ የሆኑ የAi አይነቶችን እስከ እነ አጠቃቀማቸው እናቀርባለን

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




✉️ Content
እዚህ ቻናል ላይ ስለምን እንዲለቀቅላቹ ትፈልጋላቹ?

Poll is anonymous!

Self improvements ( ራሳችንን እንዴት እንለውጥ?/ እንዴት ሀብታም መሆን እንችላለን) (1 votes)
└ ▬▬▬▭▭▭▭▭▭▭ (33%)

Ai suggestions (የ Ai ወይም ሌሎች አስፈላጊ app ጥቆማ)
└ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (0%)

Premium applications( ነጻ vip apps) (2 votes)
└ ▬▬▬▬▬▬▭▭▭▭ (67%)

psychology tricks (እንዴት ማንኛውንም ነገር ሳይኮሎጂን በመጠቀም ማድረግ እንችላለን ይህdark psychology ያጠቃልላል)
└ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (0%)

ድርሰት( ልቦለድ ወይም ግጥም) መጽሐፍት ጥቆማ
└ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (0%)

video editing asset(ለቪዲዮ የሚያስፈልጉን ፎቶዎች ፣ ቪዲዮዎች...)
└ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (0%)


Filmora v14.2.20 (ViP).apk
140.5Mb
Filmora [ VIP ] Version 💥🏆

Join my channel for free premium apps and ai recommendations as well as free video editing tools
@ethioplot


🧲 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቻናል

📚 ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት ብራና እና ወረቀት በpdf
❓ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ እና መልስ
📜 ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞች
✍ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት
🎶 የኦርቶዶክስ የመዝሙር ግጥሞች
📙 ተከታታይ ትምህርቶች
📘 ስንክሳር የእየለቱ
📗 ብሂለ አበው
📓 መንፈሳዊ ተረኮዎች
📔 የአበው ምክር
📚 የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች
🤵‍♂የመምህር ምህረተአብ አሰፋ ቻናል

የፈለጉትን መርጠው ይቀላቀሉ

🇹 🇪 🇼 🇦 🇭 🇪 🇩 🇴
✝📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖✝
✝📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖✝
✝📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖✝
✝📖█▓▒░►𝑶𝑷𝑬𝑵◄░►𝑶𝑷𝑬𝑵▒▓█📖✝




`` ብዙ ጊዜ መናገር  ማውራት ፈልጌ ነበር ግን የሚሰማኝን ለመግፅ ስለማልችል ዝምታን መረጥኩ፤ ደስ የሚለው ነገር ዝም ማለት ነበር.. ``


`` መቃብሬን ስትጎበኝ የምትገዛቸው አበባዎች ለእኔ አይጠቅሙኝም እና በራሴ ላይ እንድታለቅስም አልፈልግም፤ ብቻ ሳንድዊች ገዝተህ ለመቃብር ጠባቂው ስጠው። ``

               
`` በመቃብሬ ላይ ቆሻሻ ሲከምሩና የምግብ ፍርፋሪ ሲበትኑበት ያለምንም ጥሪ ወፎችና ውሾች በላዬ ላይ ያንዣብባሉ እናም ያን በሚያደርጉ ሰዎች ላይ አልተናደድኩም ምክንያቱም በዚህች ተራ ተግባር ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም ነበር። ``


                   ―ዶይስቶቭስኪ


🤖 Replika Ai

🧑‍🤝‍🧑 ብቸኝነት ሲሰማቹ ወይም ሲደብራቹ ልታናግሩት የምትፈልጉት ሰው ቢያስፈልጋቹ እና እንደ ጓደኛ የምታዩት ሰው ብትፈልጉ በቀላሉ ይህን App አውርዳቹ በነጻ የራሳቹን የ Ai ጓደኛ መፍጠር እና የፈለጋቹትን ነገር ማውራት ትችላላቹ። ከዚህ በተጨማሪም እንግሊዝኛ ፕራክቲስ ለማድረግ እና ለመለማመድ ይረዳቹዋል።

If you need someone to talk to when you're feeling lonely or sad, and if you want someone you can see as a friend, simply download this app and create your own Ai friend for free and talk about whatever you want.  In addition, they will help you to practice and practice English


🤖Uberduck

🎶ማንኛውንም ድምጽ , ጹሑፍ  ወደ voice over ለመቀየር እንዲሁም የተለያዩ ሙዚቃዎችን በ Ai አጋዥነት ለመስራት የሚያገለግል ዌብሳይት ነው።

Ai that creat voice over, text to speech , voice to voice and music vocals.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
How to use Gamma Web


🤖Quizlet

✏️ 📖 አሁን ላይ የዩንቨርስቲም ሆነ ማንኛውም ደረጃ ተማሪ ለሆናቹ ሰዎች በጣም የሚጠቅም አፕልኬሽን ሲሆን ስራውም ለእናንተ flash card ማዘጋጀት እናንተ ከሰጣቹት ኖት ጥያቄ እያወጣ እናንተን ማለማመድ ነው። ስለዚህ ለምታውቋቸው ተማሪዎች #share አድርጉላቸው።

Ai app that make flash cards for studying and generating quiz for exam preparation.


Daily Fact
@ethioplot


"በሕይወትህ የምትፈልጋቸው ነገሮች ያሉት በውስጥ ነው
ስለዚህ ሰዎች እንዲያበሩልህ አትጠብቅ ም/ክ
ክብሪቱ ያለው በእጅህ ነው።"
#daily motivation


🤖 Gamma Ai
✒️✒️ ይህ ዌብሳይት ተማሪ ለሆናቹ በጣም ይጠቅማል በዚህ ዌብሳይት ስለፈለጋቹት ርዕስ ፕረዘንቴሽን ማዘጋጀት ትችላላቹ ከእናንተ የሚጠበቀው ርዕስ መስጠት ብቻ ሲሆን ሌላውን ነገር ዌብሳይቱ አዘጋጅቶ ይሰጣቹሀል፤በጣም ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።ከዚህ በተጨማሪም ለፕረዘንቴሽን የሚሆኑ ፎቶዎችንም ራሱ ያዘጋጃል። ይህ Ai እስካለ ድረስ ስለ Assignment መጨነቅ አያስፈልግም።

Ai that generate free presentation for students.
@ethioplot


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
How to use Midjourney Ai


🤖 Midjourney ai
🖌️ 🎨 ማንኛውንም ፎቶ ለመፍጠር የምንጠቀምበት ነጻ ዌብሳይት ሲሆን እኛ የምንሰጠውን ጽሑፍ ወይም ደግሞ ፎቶ በመጠቀም የምንፈልገውን አይነት ፎቶ ያዘጋጅልናል። ይህ ዌብሳይት በቀን 5 የሚሆኑ ፎቶዎችን በነጻ ማዘጋጀት ይችላል ከዛ በላይ ከሆነ ደግሞ ክፍያ ይጠይቃል። ይህ ዌብሳይት faceless ቲክታክ ወይም ዩቲዩብ ቪዲዮ ለምሰሩ ወይም ታሪኮች ለምታቀርቡ በጣም ይጠቅማቹሃል።
free image generator website


[ፈላስፎች ወይም ጉሩዎች በኖሩበት ዘመን ስለጭንቀት ምን ብለዋል? ]

           🗯️

“ከኒሂሊስት ይልቅ መጨነቅ እመርጣለሁ። ለእናንተ "ለምን?" የሚለው ጥያቄ ምንም ይሁን ምን ጠንካራ አድርጉት። በጣም አስቸጋሪ የሆኑትን የህይወት ክፍሎችን ለማሸነፍ ቁልፉ ይህ ነው። ኒሂሊዝም ጭንቀት ሊሆን ይችላል ፥ ጭንቀት ሁሉ ግን ኒሂሊዝም አይደለም!”

      -Friedrich Nietzsche


“ ምኞቶች ጭንቀትን አይፈጥሩም.. ጭንቀት ግን ምኞትን ይፈጥራል።”

           -Osho


“በሰዎች ጉዳይ ውስጥ ትልቅ ጭንቀት የሚገባው ምንም ነገር የለም፤ የምንጨነቀው ስላደረግነው ነገር ሳይሆን የተደረገው ነገር ስለሚያመጣው ውጤት ነው!”

           -Plato


“በጠያቂው ጥያቄ ላይ የምጨነቅ ፍልስፍናዊው ፍጡር ነኝ፤ ጭንቀቴም መጠን ያለው ጥያቄ ነው።”

         -Aristotle


“ብቸኛው እውነታ በመላው ፍጥረታት ሰንሰለት ውስጥ "ጭንቀት" ነው መደቀኑ ነው። በዓለም ላይ ለጠጠፉ ሰዎች እና አቅጣጫዎች መነሻ ይህ ጭንቀት ነው። ጭንቀት አጭርና ጊዜያዊ ፍርሃት ነው። ነገር ግን ያ ፍርሃት በራሱ የምናውቅ ከሆነ ጭንቀት ይሆናል። ጭንቀት existence ያተኮረበት የሰው ልጅ ዘላለማዊ የአየር ንብረት ነው።”

       -Albert Camus


“የምንኖርበትና የምንደሰትበት የወደፊት ህይወታችንን የምንፈጥርበት በአሁኑ ወቅት ላይ ነው። እናም ውድ ጊዜያችንን በጭንቀት እሳት ለማቃጠል ከወሰንን ያ በራሳችን ምርጫ እና ውሳኔ ነው። የመንፈስ ጭንቀት ካለባችሁ ባለፈ ጊዜ ውስጥ እየኖራችሁ ነው፤ ጭንቀት ብቻ ከሆነ ስለወደፊታችን እያሰብን ነው!።”

       -Gutama Buddha



“የሚያስጨንቀኝ ነገር ካላገኘሁ እራሱ ያስጨንቀኛል!”

        -Schopenhauer


  
           (የማን አሳብ ሚዛን ይደፋል? )


"ሳትሞክር አትውደቅ"
Daily motivation
@ethioplot


🤖Amharic text-to speech
Mic monster
🗣ማንኛውንም በአማርኛ የጻፋቹትን ጽሑፍ እንዲያነብላቹ ወይም ለቲክቶክም ሆነ ለዩቲዩብ ቪዲዮ የራሳቹን ድምጽ ማስገባት ሳይጠበቅባቹ እራሱ እንዲያወራ ማድረግ ትችላላቹ፤ ድምጻቹን መቅረጽ ለማትፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው።
Amharic text to speech that convert Amharic words to voice over.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
How to use Elevenlabs ai


🤖Eleven labs
🗣English text to speech
በእንግሊዝኛ ወይም በሌላ ቋንቋ የጻፋቹትን ነገር እንዲነበብ ወይም እንዲተርክላቹ ማድረግ የምትችሉበት Ai ሲሆን ብዙ የድምጽ ካራክተሮች ስላሉትም ዩቲዩብ ቪዲዮ ወይም ቲክቶክ ቪዲዮ ለምትሰሩ ይጠቅማቹኋል።

Ai that help you to make voice over for your video without recording your sound.

20 last posts shown.