ከላይ የቀጠለ
𝙘𝙤𝙫𝙚𝙧𝙩 𝙢𝙖𝙣𝙞𝙥𝙪𝙡𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 ለመጠቀም መጀመሪያ ከምንፈልገው ሰው ጋር ጥሩ ግንኙነት መመስረት አለብን ይህንንም ለማድረግ ለሰውየው ቀልድ በመንገር ማሳቅ እና ከእኛ ጋር ነጻነት እና ምቾት እንዲሰማው ማድረግ እንችላለን በመቀጠል ይህን ግንኙነት ከፈጠርን በኋላ የሰውየውን ፈጣሪ እና አሳቢ የሆነውን ማይንዱን መቀየር አለብን፤ ይህም ማለት ከ ኖርማል የአስተሳሰብ ሁኔታ 𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙧𝙮 ወደ ሆነው አስተሳሰብ እንወስደዋለን ይህንንም ለማድረግ በአብዛኛው የምንፈልገውን ሰው " እንዲ ቢሆንስ? እንዲ ቢፈጠረስ? ሳለው እስቲ... " በማለት ነገሮችን 𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙚 እንዲያደርግ ማድረግ ነው። ይህን ካደረግን ያ ሰው ከኖርማል አስተሳሰቡ ነገሮችን ወደ በአእምሮ መሳል ይጀምራል። ከዚህም በኋላ ለዛ ሰው የምንፈልገውን ነገር ማዘዝ ወይም መጠየቅ ብቻ ነው የሚጠበቅብን።
@ethioplot