ማንችስተር ዩናይትድ የሲዝንኑን 12ኛ ሽንፈት ተከናንቧል
ወራጅ ቀጠና አፋፍ ላይ የሚገኙት ቶተንሃም እና ማንችስተር ዩናይትድ ተጋጥመው ቶተንሃም 1ለ0 ያሸነፈ ሲሆን፥ ይህ ሽንፈት ዩናይትድን ወደ 15ኛ ደረጃ አውርዶታል።
የዩናይትድ አዲሱ አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ያልተሳካላቸው ለምን ይመስላችኋል? 🤔
#PremierLeague #ManchesterUnited #Tottenham