የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ተደረገ‼️
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ለገንዘብ ሚኒስቴር የፃፉት ደብዳቤ 👇
< ከመ/ቤታችሁ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም በቁጥር 1/143/150/17 በተጻፈ ደብዳቤ አሁን በስራ ላይ ያለው የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ከወቅቱ የገበያ ዋጋ አኳያ ተማሪዎችን ለመመገብ በቂ ባለመሆኑ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት በማካሄድ የተመን ማሻሻያው እንዲፈቀድ መጠየቃችሁ ይታወሳል:: የቀረበውን የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት ከወቅቱ የገበያ ዋጋና ከመንግሥት የመክፈል አቅም አኳያ በማየት የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን በቀን በአንድ ተማሪ የነፍስ ወከፍ #ወጪ_100_ብር (አንድ መቶ ብር ) ሆኖ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል።
በዚህም መሰረት የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት በወጥነት እና ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲከናወን መስሪያ ቤታችሁ ከምግብ በጀት ተመን ማሻሻያው ጋር የተጣጣመ ስታንዳርድ የምግብ ሜኑ በማዘጋጀት ዩኒቨርስቲዎች አንዲጠቀሙበት እና በአግባቡ ስራ ላይ መዋሉን ክትትል እንድታደርጉ በጥብቅ አስታውቃለሁ፡፡ >
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝