Forward from: All students exams&info
#REMEDIAl
ተማሪ መረጃ የተሰኘው የሚዲያ አገልግሎት የዘንድሮው የሪሜድያል መቁረጫ ነጥብ በተመለከተ ያወጣው መረጃ
ዘንድሮ የትምህርት ሚንስትር የ12 ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ወስደው ማለፍ ያልቻሉ በትምህርት ሚንስትር መቁረጫ ነጥብ ይመደባሉ
36409 በላይ ተማሪዎች የመንግስት ዩንቨርስቲ ይገባሉ 322500 ተማሪዎች ከሪሜድያል ውጪ ናቸው ምክንያቱም እነዚህ ከ26% በታች ስላመጡ ትምህርት ሚንስትር ዝቅተኛው የመማሪያ እርከን 30% ነው ስላል ስለዚህ ወደ 400,000 ሺህ ገደማ ያሉትን ወደዚህ ስናስገባ 240,000 ከዚህ ይቀነሳል ማለትም 180-300 ባለው የመግቢያ ነጥቡ እንደሚሆን ግልፅ ነው ግን ከተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል አንጻር የዘንድሮው የሪሜድያል መቁረጫ ነጥብ በግምገማው ግምታዊ ምልከታን ስናስቀምጠ
ለ ተፈጥሯዊ ሳይንስ ለወንድ 215-235
ለሴት 205-220
ለማሀበራዊ ሳይንስ 210-225
ለሴት 190-220
credit ግርማይ ታደረ ተማሪ መረጃ
@alluexams