የግስ ጥናት ክፍል ፲ ፯
በ- ጠ - ፊደል የሚጨርሱ የ ቤት ግሶች
ግእዝ - አማርኛ
◦ኀየጠ ➺ አታለለ
◦መሠጠ ➺ ነጠቀ
◦ሠጠጠ ➺ ተደደ
◦ተሣየጠ ➺ ተወዳጀ
◦ሜጠ ➺ መለሰ
◦ሤጠ ➺ ሸጠ
◦አምሰጠ ➺ አመለጠ
◦ተሰለጠ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ሰለጠነ
◦ወለጠ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ለወጠ
◦ዘበጠ ➺ መታ
◦ፈለጠ ➺ ለየ
◦ውኅጠ ➺ ዋጠ
◦አስፈጠ ➺ አታለለ
◦ሐበጠ ➺ አበጠ
◦ነቑጠ ➺ ጫረ
◦ሰሐጠ ➺ ቆነጠጠ
◦ቀጥቀጠ ➺ መታ
◦ሠወጠ ➺ ገረፈ
◦ኀፈጠ ➺ ደበደበ
☞ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ግሶች በተነሽ ንባብ ይነበባሉ ፡፡
✍ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
በ- ጠ - ፊደል የሚጨርሱ የ ቤት ግሶች
ግእዝ - አማርኛ
◦ኀየጠ ➺ አታለለ
◦መሠጠ ➺ ነጠቀ
◦ሠጠጠ ➺ ተደደ
◦ተሣየጠ ➺ ተወዳጀ
◦ሜጠ ➺ መለሰ
◦ሤጠ ➺ ሸጠ
◦አምሰጠ ➺ አመለጠ
◦ተሰለጠ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ሰለጠነ
◦ወለጠ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ለወጠ
◦ዘበጠ ➺ መታ
◦ፈለጠ ➺ ለየ
◦ውኅጠ ➺ ዋጠ
◦አስፈጠ ➺ አታለለ
◦ሐበጠ ➺ አበጠ
◦ነቑጠ ➺ ጫረ
◦ሰሐጠ ➺ ቆነጠጠ
◦ቀጥቀጠ ➺ መታ
◦ሠወጠ ➺ ገረፈ
◦ኀፈጠ ➺ ደበደበ
☞ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ግሶች በተነሽ ንባብ ይነበባሉ ፡፡
✍ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈