የእርዳታ ጥሪ
ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ።
ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ።
በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች።
በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል ። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው ። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ።
የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Miruts Argaw
የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank ) Meron G/yohannes Awol