Area of triangle በየ አመቱ Entrance ላይ እየመጣ ነው። የ Triangle Area ሳትመልሱ ብትቀሩ ምን ይሰማችኋል። በእርግጠኛነት አብዛኞቻችሁን ይሸውዳችኋል። ሳትሰሩ በመላ የመለሳችሁ እንደመለሳችሁ እንዳትቆጥሩት።
.
A triangle has three sides 13m, 14m, and 15m. Find its area.
Poll
- 91 m2
- 97.5 m2
- 105 m2
- 84 m2. How ?