የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የአይን ህመም በአይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በአይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በአይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚውስደውን የአይናችንን ነርቭ ይጎዳል፡፡ ይህም በቀጣይነት ቋሚ ለሆነ የአይን ብርሃን እጦት ይዳርጋል። ግላኮማ በሚጀምርበት ጊዜ የሚያሳየው ቀዳሚ ምልክት ወይም የህመም…
https://www.fanabc.com/archives/244104