ኢትዮጵያ በዓለም የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ልማት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቻይና ቲያንጂን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ልማት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ወ/ሮ ሙፈሪሃት በመድረኩ ባደረጉት ንግግር÷ የበርካታ ወጣቶች ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ የሰው ሃብት ልማትን ዋና ትኩረት አድርጋ እየሰራች መሆኑን አንስተዋል፡፡ ሁለንተናዊ ዘላቂ ልማትን ለማምጣትና የሰው ሃብት ልማት መር…
https://www.fanabc.com/archives/271960