የምርት ነጻ ዝውውርን የሚገድቡ 283 ህገ ወጥ ኬላዎች በመላ ሀገሪቱ እንደሚገኙ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ነጻ ዝውውርን የሚገድቡና የሎጂስቲክስ ቅልጥፍናን የሚገድቡ 283 ህገ ወጥ ኬላዎች በመላ ሀገሪቱ በሁሉም ክልሎች ተንሰራፍተው ይገኛሉ ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደ ሲሆን÷የምክር ቤት አባላት ለሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተለያዩ ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡ ሚኒስትሩ…
https://www.fanabc.com/archives/273779