ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለአንድ ዓመት ሲያደርጉት የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል በተመረጡ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲደረግ የነበረው ውይይት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በውይይቱ ማጠቃለያም አምስቱ የምርጫ ቦርዱ አመራር አባላት፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረ ሥላሴ፣ የውይይቱ ተሣታፊ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ታዛቢዎች ተገኝተዋል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ…
https://www.fanabc.com/archives/273798