ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ የቻይና ሕዝባዊ የፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የቻይና ሕዝባዊ የፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ፓን ቺፒንግን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከምክትል ፕሬዚዳንት ፓን ቺፒንግ ጋር ባደረጉት ውይይት÷ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትምህርትና ስልጠና በተለይ በፎረንሲክ ምርመራ፣ በድሮን ኦፕሬሽን፣ በስማርት ፖሊሲንግ በሁነት አስተዳደር እንዲሁም በቪ.አይ.ፒ ጥበቃ ዙሪያ…
https://www.fanabc.com/archives/273823