ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የሜክሲኮ አምባሳደር አሊሃንድሮ ኤስቲቪል ካስትሮ፣ የሱዳን አምባሳደር ኤልዚኢን ኢብራሂም ሃሰን፣ የኒኳራጓይ አምባሳደር አሊ ጋርዝ፣ የኢራን አምባሳደር አሊ ሪዛኢ፣ የጋቦን አምባሳደር ሊሊ ስቴላ እና የቤልጄም አምባሳደር አኒል ቨርስቲቺል…
https://www.fanabc.com/archives/273830