ኢትዮጵያና እና ቻይና በጉምሩክ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና እና ቻይና በጉምሩክ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ የቻይና ጉምሩክ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሙያዎች በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬዉ እለት መሰጠት ጀመሯል፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የህግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ…
https://www.fanabc.com/archives/273834