ጥምቀትና ባሮ ወንዝ ምንና ምን ናቸው?
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ጋምቤላ ከተማ ናት፡፡ በባሮ ወንዝ ላይ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በጋምቤላና አካባቢው በሚገኙ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ በናፍቆት የሚጠበቅ ልዩ ድባብ ያለው ትልቅ ሐይማኖታዊ በዓል ነው፡፡ የከተራና የጥምቀት በዓላት በጋምቤላ ባሮ ወንዝ ላይ ከሌሎች አካባቢዎች በተለየ ሁኔታ ለሥድስት ቀናት…
https://www.fanabc.com/archives/279584