ኮንኮርድ ሲታወስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ እና ፈረንሳይ መንግስታት ትብብር ለየት ባለ ንድፍ የተሰራው ኮንኮርድ የተባለ ሱፐርሶኒክ የመንገደኞች አውሮፕላን ተጓዦችን ጭኖ የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው የዛሬ 49 ዓመት በ1976 በዛሬዋ ዕለት ነበር። በታሪክ እጅግ ፈጣኑ የተባለው የመንገደኞች አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው ከለንደን ወደ ባህሬን እና ከፈረንሳይ ሪዮ ዲጀኔሮ በተመሳሳይ ቀን መሆኑ…
https://www.fanabc.com/archives/279601