በኢትዮጵያ በየዓመቱ 80 ሺህ ሰዎች በካንሰር ይያዛሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፋር ክልል ጤና ቢሮ በዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማዕከል አገልግሎት አስጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የጤና ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አመራር አካላት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በጤና ሚኒስቴር የካንሰር መርሐ ግብር አስተባባሪ ታከለች ሞገስ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በየዓመቱ…
https://www.fanabc.com/archives/279609