የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በከፍተኛ መነሳሳት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እና የህዝብን ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ በከፍተኛ መነሳሳት መሥራት እንደሚገባ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የ2ኛውን የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ክልላዊ ቅድመ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ…
https://www.fanabc.com/archives/279622