የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓል ሲመት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ካፒቶል ሂል አደራሽ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በበዓለ ሲመቱ የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ደብሊው ጆርጅ ቡሽ፣ ባራክ ኦባማ እንዲሁም የቀድሞ ዴሞክራት እጩ ሄላሪ ክሊንተን ተገኝተዋል፡፡ በተመሳሳይ ተሰናበቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ፊት ለፊት የተገኙ ሲሆን÷በነጩ ቤተ መንግስት የመጨረሻ…
https://www.fanabc.com/archives/279657