ባለሃብቱን በመግደል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቢረሳው ምናለ ፈንታ የተባሉትን ባለሃብት በመግደል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አቶ ቢረሳው ምናለ ፈንታ የተባሉት እና ነዋሪነታቸው ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው አትሌቶች መንደር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚኖሩት ባለሃበቱ ታሕሳስ 21 ቀን 2017 ዓም በተተኮሰባቸው ጥይት…
https://www.fanabc.com/archives/279661